ሱቫ
ከWikipedia
ሱቫ የፊጂ ዋና ከተማ ነው። በ1874 ዓ.ም. አገሪቱ የእንግሊዝ ቅኝ አገር ገና ስትሆን የመንግሥት መቀመጫ ወደ ሱቫ ከለቩካ ተዛወረና።
በ1988 ዓ.ም. (መጨረሻ ቆጠራ) የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 77,376 ሆኖ ተገመተ። በዙሪያው በጠቅላላ ግን 167,975 ሰዎች ነበሩ። ከተማው 18°08′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።