ዛምቢያ
ከWikipedia
|
|||||
ዋና ከተማ | ሉሳካ |
||||
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) | እንግሊዝኛ | ||||
መሪዎች ፕሬዚዳን |
ሌቪ ሟናዋሳ |
||||
የነጻነት ቀን | ጥቅምት 14 ቀን 1957 (Oct. 24, 1964 እ.ኤ.አ.) |
||||
የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) |
752,614 (ከዓለም 38ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት (በ2004) |
10,462,436 (ከዓለም 77ኛ) | ||||
የገንዘብ ስም | ኳቻ | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | ||||
የስልክ መግቢያ | +260 |
የዛምቢያ ሪፐብሊክ በሰሜናዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክ፣ ዚምባብዌ፣ ቦትስዋናና ናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።
በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ሊቢያ| ላይቤሪያ| ሌሶቶ| የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ| ማሊ| ማላዊ| ማዳጋስካር| ሞሪሸስ| ሞሪታኒያ| ሞሮኮ| ምዕራባዊ ሣህራ| ሞዛምቢክ| ሩዋንዳ| ሱዳን| ሲሸልስ| ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ| ሴየራ ሌዎን| ሴኔጋል| ስዋዚላንድ| ሶማሊላንድ| ሶማሊያ| ቡሩንዲ| ቡርኪና ፋሶ| ቤኒን| ቦትስዋና| ቱኒዚያ| ታንዛኒያ| ቶጎ| ቻድ| ኒጄር| ናሚቢያ| ናይጄሪያ| አልጄሪያ| አንጎላ| ኢትዮጵያ| ኢኳቶሪያል ጊኔ| ኤርትራ| ኬንያ| ኬፕ ቨርድ| ካሜሩን| ኮሞሮስ| ኮት ዲቯ| ኮንጎ ሪፑብሊክ| ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ| ዚምባብዌ| ዛምቢያ| ዩጋንዳ| ደቡብ አፍሪካ| ጅቡቲ| ጊኔ| ጊኔ-ቢሳው| ጋምቢያ| ጋቦን| ጋና| ግብፅ| |