ፕዮግያንግ
ከWikipedia
ፕዮግያንግ የስሜን ኮሪያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,222,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,767,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 125°47′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።