ሶዶ
From Wikipedia
ሶዶ በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ከተማ ሲሆን በሰሜን ኦሞ ዞንና በሶዶ ዙሪያ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ65,737 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 34,069 ወንዶችና 31,668 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ53,149 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ8°35′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
[ለማስተካከል] ምንጮች
- ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia