ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል
From Wikipedia
የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ ዋና ብሄር የአኑዋክ ብሄር ነው።
Cookie Policy Terms and Conditions >