አበሳሰል
From Wikipedia
አበሳሰል (ወይም cuisine) የምግብ አዘገጃጀት ሙያንና ጥበብን የሚያካትት መደብ ነው።
በባልትና ሰፋ ባለው ትርጉሙ ደግሞ ከቅመምና ንጥረ ነገር አመራረጥና አዘገጃጀት አንስቶ እንደ እቃ አጠቃቀምና የምግቡ አቀራረብ ሙያ ሊያካትት ይችላል። የመጠጦችም አጠማመቅ ዘዴዎች የገበታ ማበጃጀትም አበረው ሊታዩ ይችላሉ።
የባልተና ሙያ አይነቶች ከአንድ አገር ባህል ጋርና የእርሻ ለምዶች ጋር ስለሚያያዝ በአለም ላይ የአበሳሰል ስልቶች በጠም የተለያዩ ናችው።
- የኢትዮጵያ ባልትና
- የጣሊያን ባልትና
- የህንድ ባልትና