የካቲት
From Wikipedia
የየካቲት ቀኖች | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሁለቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድተኛው የወር ስም ነው። "የካቲት" "ከተተ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዘ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን አጭዶ ፣ ሰብስቦ እና ወቅቶ የምርቱን ፍሬ ወደ ጎተራው የሚከትበት ወር በመሆኑ ወርሃ "የካቲት" ተባለ።