ይርጋለም
From Wikipedia
ይርጋ አለም በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ከተማ ሲሆን በሲዳማ ዞንና በዳሌ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ43,815 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 21,840 ወንዶችና 21,975 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ36,268 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ6°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°25′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
[ለማስተካከል] ምንጮች
- ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia