1953
From Wikipedia
1953 አመተ ምኅረት
- መስከረም 4 ቀን - ኦፐክ (የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት) በኢራን፣ ኢራቅ፣ ኩወይት፣ ሳዑዲ አረቢያና ቬኔዝዌላ መካከል ተመሠረተ።
- መስከረም 12 ቀን - ቀድሞ "የፈረንሣይ ሱዳን" የተባለው ቅኝ አገር የማሊ ሬፑብሊክ ተብሎ ነጻነቱን አዋጀ።
- መስከረም 21 ቀን - ናይጄሪያ ነጻነቱን ከእንግሊዝ አገኘ።
- ኅዳር 19 ቀን - ሞሪታኒያ ነጻነቱን ከፈረንሣይ አገኘ።
1950ዎቹ: 1950 1951 1952 1953 1954 1955 1956 1957 1958 1959