ማኒላ
ከWikipedia
ማኒላ (Manila)የፊሊፒንስ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,677,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,581,082 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 14°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 120°58′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።