Wikipedia:ምርጥ ፅሑፎች
ከWikipedia
ምርጥ ፅሑፎች በዚህ ዊኪ ላይ በዋናው ገጽ ላይ የሚታዩ መጣጥፎች ናቸው።
በመጀመርያ እንደ ትንሽነታችን መጠን ምርጥ ጽሑፎች የተመረጡ ያለ ቅጥ ሲሆን አሁን ግን በWikipedia:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች ላይ ሊታጩ ይቻላል።
The 'featured articles' on this wikipedia are the articles that have appeared on the main page in the space entitled «ምርጥ ፅሑፎች». Nominations for future featured articles may be made at Wikipedia:ምርጥ ጽሑፎች/ዕጩዎች.
እስካሁን ድረስ 5 ምርጥ ጽሑፎች ኖረዋል። እነርሱም፦
- 1. ሐምሌ 29 ቀን እስከ ነሐሴ 7 ቀን 1997 (August 5 to 13, 2005) - ዋዝንቢት
- 2. ነሐሴ 7 ቀን 1997 እስከ ኅዳር 16 ቀን 1998 (August 13 to November 25, 2005) - ብርቱካን (ፍሬ)
- 3. ኅዳር 12 ቀን እስከ ሚያዝያ 16 ቀን 1998 (November 21, 2005 to April 24, 2006) - ሜሪላንድ
- 4. ሚያዝያ 16 ቀን እስከ ነሐሴ 12 ቀን 1998 (April 24 to August 18, 2006) - ፀሐይ
- 5 ነሐሴ 12 1998 እስከ ኅዳር 17 ቀን 2000 (August 18, 2006 to November 27, 2007) - ጉግል
- 6 ህዳር 17 ቀን እስከ ኅዳር 30 ቀን 2000 (November 27 -) - ሱሳ
ይዞታ |
[ለማስተካከል] ያሁኑ ምርጥ ጽሑፍ
[ለማስተካከል] ያለፉት ምርጥ ጽሑፎች
[ለማስተካከል] ነሐሴ 12 ቀን 1998 እስከ ኅዳር 17 ቀን 2000
-
"ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።
[ለማስተካከል] ሚያዝያ 16 ቀን እስከ ነሐሴ 12 ቀን 1998
(24 April 2006 - 18 August 2006)
-
"ፀሐይ በኛ ፈለኮች ጣቢያ መኻል ያለው ኮከብ ነው። ምድር በዟሪ ክበቧ በፀሐይ ምኋር ዙሪያ ዘወትር ትዞራለች። ሌሎቹም ፈለኮች፣ "ጂራታም ከዋክብት"፣ ታላላቅ ድንጋዮችና ያቧራ ደመኖች ሁሉ እንዲሁም ይዞራሉ..."
[ለማስተካከል] ኅዳር 12 ቀን እስከ ሚያዝያ 16 ቀን 1998
(21 November 2005 - April 24 2006)
-
"ሜሪላንድ (Maryland) በአሜሪካ የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ..."
[ለማስተካከል] ነሐሴ 7 ቀን 1997 እስከ ኅዳር 16 ቀን 1998
(13 August - 25 November 2005)
-
"ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና..."
[ለማስተካከል] ሐምሌ 29 ቀን እስከ ነሐሴ 7 ቀን 1997
(5 August - 13 August 2005)
-
"ዋዝንቢት የትኋን አይነት ነው። የፌንጦና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ የረዘሙ አንቴኖችም አሉት። የሚታወቀው በተለይ ስለ ድምጹ ይሆናል..."