የሰዓት ክልል ማለት ሰዓቶቻቸው እንዲስማሙ ያለበት አገሮች ሁሉ የወሰኑበት ክልል ነው። በብዛት የጎረቤት ሰዓት ክልሎች ጊዜ ልክ በ1 ሰዓት ስለሚለያዩ የክልሉን ሰዓት ከግሬኒች አማካኝ ጊዜ (GMT ወይም የለንደን ጊዜ) ባለው ልዩነት ይቆጠራል።