ሳንቲያጎ
ከWikipedia
ሳንቲያጎ(Santiago de Chile) የቺሌ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 5,333,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 4,372,800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°27′ ደቡብ ኬክሮስ እና 70°40′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።