ሳን ሆዜ
ከWikipedia
ሳን ሆዜ የኮስታ ሪካ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,527,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 337,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 09°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 84°04′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።