ሶል
ከWikipedia
ሶል (서울 특별시) የደቡብ ኮርያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 23,000,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,287,847 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 37°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 127°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።