ከWikipedia
ቢሳው የጊኔ-ቢሳው ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1996 ዓ.ም.) 355,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 11°52′ ሰሜን ኬክሮስ እና 15°39′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከተማው በፖርቱጊዞች በ1679 ዓ.ም. ተሠራ። የፖርቱጋል ጊኔ መቀመጫ በ 1934 ዓ.ም. ሆነ። ከትንሽ ግዜ በ1966 ዓ.ም. ዋና ከተማ ማዲና ዶ ቦ ሲሆን በስተቀር፣ ከነጻነት ጀምሮ የአገርኡ ዋና ከተማ ሆኗል።
-