ቤልሞፓን
ከWikipedia
ቤልሞፓን የቤሊዝ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 12,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°13′ ሰሜን ኬክሮስ እና 88°48′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከተማው መጀመርያ በ1958 ዓ.ም. ተሠርቶ፣ በ1962 ዓ.ም. የመንግሥት መቀመጫ ወደዚያ ከቤሊዝ ከተማ ተዛወረ።