ቪክቶሪያ የሲሸልስ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 23,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 04°38′ ደቡብ ኬክሮስ እና 55°28′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።