ታይፔ
ከWikipedia
ታይፔ የታይዋን ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 7,871,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,722,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 25°02′ ሰሜን ኬክሮስ እና 121°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።