ነሐሴ 30
ከWikipedia
ነሐሴ 30 ቀን: አስተማሮች ቀን በሕንደኬ (የራዳክሪሽናን ልደት)...
[ለማስተካከል] ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 402 - ሮማ በቪዚጎቶች ተዘረፈች።
- 1641 - በኢጣልያ ካስትሮ የሚባል ከተማ በሮማ ፓፓ ላይ አመጽ አድርጎ፡ የፓፓ ሃያላት አጠፉት።
- 1658 - በለንደን እንግሊዝ 10 ሺህ ሕንጻዎች ያጠፋ ታላቅ እሳት ጀመረ።
- 1775 - የአሜሪካ ነጻነት አብዮት ከእንግሊዝ በፓሪስ ውል ተጨረሰ።
- 1790 - የአንድ ሳምንት ባሕር ውግያ በእንግሊዝና በእስፓንያ መካከል ከቤሊዝ አጠገብ ጀመረ።
- 1862 - 3ኛ ናፖሊዎን ተማርኮ ፈረንሳይ ረፑብሊክ አዋጀ።
- 1878 - ከ30 አመት ትግል በኋላ፣ የአፓቺ አለቃ ጀሮኒሞ በአሪዞና እጅን ሰጠ።
- 1897 - ጃፓን በሩሲያ አሸንፎ በፖርትስመስ ኒው ሃምፕሽር ውል ተፈራረሙ።
- 1964 - የፍልስጤም ተዋጊዎች በሙንከን ጀርመን በተደረገ ኦሊምፒክ ጨዋታ 11 የእስራኤል ተወዳዳሪዎችን ገደሉ።