አማን
ከWikipedia
አማን የዮርዳኖስ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,677,500 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,293,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 31°57′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°56′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።