አምበር ከአዲስ አበባ 280 ኪ.ሜ. ርቀት ላይ በአማራ ክልል፣ በምስራቅ ጎጃም ዞን የምትገኝ አነስተኛ ከተማ ናት። አምበር የአነደድ ወረዳ ዋና ከተማም ነበረች።