አውራሪስ
ከWikipedia
አውራሪስ ተብሎ የሚታውቀው የዱር አራዊት አምስት የተለያዩ የዘር አይነቶች አካቶ ሲይዝ በባዮሎጂ ባለሞያዎች ባለ ነጠላ ቁጥር ጣት ተብለው ከሚታወቁት ቀንዳማ እንሶች አንዱ ነው:: እንዚህ አምስቱም የአውራሪስ አይነቶች በአፍሪካ በመካከለኛው ምሥራቅና በደቡብ እስያ ይገኛሉ:: ከነሱም መሃል አብዛኞቹ ሊጠፉ ይችላሉ የሚል ስጋት አለ::