አፕል ኮርፖሬሽን (ቀደም ሲል አፕል ኮምፒውተር ኮርፖሬሽን) ትኩረቱን በኤሌክትሮኒክስ የግብይት እቃዎች ላይ ያደረገ እና ከሶፍትዌር ምርቶች ጋር የተቆራኘ የአሜሪካ ድርጅት ሲሆን ዋና መስሪያ ቤቱም የሚገኘው በኩፐርቲኖ፤ ካሊፎርኒያ ነው።