ኩዋላ ሉምፑር
ከWikipedia
ኩዋላ ሉምፑር የማሌዢያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,688,200 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,403,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°08′ ሰሜን ኬክሮስ እና 10°42′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።