ኪሊማንጃሮ
ከWikipedia
ኪሊማንጃሮ ተራራ | |
---|---|
የኪሊማንጃሮ ኪቦ ጫፍ |
|
ከፍታ | 5,895 ሜትርስ |
ሐገር ወይም ክልል | ታንዛኒያ |
አቀማመጥ | 03°04′ ደቡብ ኬክሮስ እና 37°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
አይነት | ስትራቶቮልካኖ |
የመጨረሻ ፍንዳታ | ተመዝግቦ አያውቅም |
ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | 1889 እ.ኤ.አ. በሀንስ መየር፣ ሊድቪግ ፑርትሼለር, ዮሃንስ ኪንያላ ላዎ |
ቀላሉ መውጫ | የእግር መንገድ |
ኪሊማንጃሮ በሰሜን ምስራቅ ታንዛኒያ የሚገኝ ተራራ ሲሆን በከፍታ ከአለም 4ኛውን ደረጃና ከአፍሪካ የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘ ተራራ ነው።