ክሪስቲነሃምን
ከWikipedia
ክሪስቲነሃምን የቨርምላንድ፣ ስዊድን ከተማ ነው። 17,900 ሰዎች ይኖሩበታል። ከተማው በቨናን ሀይቅ ዳር ይገኛል።
እስከ 1634 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ብሮ (ማለት 'ድልድይ') ነበረ። በዚያ አመት ከተማነት አገኝቶ ለስዊድን ንግሥት ክርስቲና ተሰየመ።