ዊኪፔድያ የባለ ብዙ ቋንቋ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ነው። ማንኛውም ስው ለዊኪፔዲያ መጻፍ ይችላል። ዊኪፔዲያ፣ ዊኪሚዲያ የተባለ ገብረ-ሰናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 212 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ዊኪፔዲያ በኢንተርኔት ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው።