ከWikipedia
ፊዚክስ (ከግሪክ φυσικη /ፊውሲኬ/) በኤቲሞሎጂ (የቃሉ አመጣጥ) የተፈጥሮ ጥናት ወይም ሳይንስ ማለት ነው። ጠፈር የተገነባባችውን መሰረታዊ ቁሳቁሶችን፥ በነሱ ላይ የሚከሰቱን የሃይሎችና ውጤቶቻቸውን ያጥናል። በዚህ ሳይንስ የሚገነቡ ቴኦሪዮች ስነ ሒሳብን እንደ መሳሪያ በመጠቀም ያንድ ሥርአትን እንቅስቃሴ ለማስረዳትና ለመተንበይ የሚያልሙ ናቸው። ይህ ሳይንስ የሚቀበለው ሊለኩና ተመልሰው ሊሞከሩ የሚችሉን ውጤቶች ብቻ ነው።
-