ጃካርታ
ከWikipedia
ጃካርታ የኢንዶኔዢያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 13,194,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,389,443 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°08′ ደቡብ ኬክሮስ እና 106°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።