ጠጅ የሚባለው መጠጥ ከማር የሚስራ ሲሆን ብዙ አይነት አዘግጃጀት አለዉ። ባብዛኛው የጠጅ አሰራር ላይ ጌሾ ሲገባ ጣዕሙና የአልኮል ይዞታው ላይ ይንጸባረቃል። ጠጁ ተከድኖ ሲፈላ ግዜው ሳይደርስ ተቀንሶ የሚወሰደው ብርዝ ሲባል ጣእሙ ለስለስ ሲል የአልኮል ይዞታውም የቀንሳል።