ፓሪስ የፈረንሳይ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 9,854,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,110,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 48°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 02°20′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።