ፓራማሪቦ
ከWikipedia
ፓራማሪቦ የሱሪናም ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 250,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 05°52′ ሰሜን ኬክሮስ እና 55°14′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ፓራማሪቦ በ1622 ዓ.ም. በእንግሊዞች ተሠፈረና 1642 ዓ.ም. መቀመጫ ሆነ። ብዙ ግዜ ከእንግሊዝና ከሆላንድ መካከል ቢለዋወጥም፣ ከ1807 ዓ.ም. እስከ 1967 ዓ.ም. ድረስ የሆላንድ ነበረ። ከዚያ አገሩ ነጻነት ሳላገኘ የሱሪናም ዋና ከተማ ሆነ።