Image:Example.jpg
ከWikipedia
Our mind is a sponge; our heart is a stream. Is it not strange that most of us choose sucking rather than running? አእምሮአችን እንደ እስፖንጅ ልባችን ደግሞ እንደሚፈስ ወንዝ ነው። ብዙዎቻችን ግን እንደ ወንዝ ከመፍሰስ ይልቅ እንደ እስፖንጅ መምጠጥን እንመርጣለን ፤ አይገርምም ታድያ?
(አእምሮ ማመዛዘንን፣ልብ ደግሞ ስሜትን ይወክላሉ)
If winter should say, "Spring is in my heart," who would believe winter? ክረምት "ፀደይ በልቤ ውስጥ አለ" ቢል ማን ያምነዋል? (Winter ወይም ክረምት በመከራ ጊዜ ይመሰላል ፤ Spring ወይም ፀደይ ደግሞ ብሩህ ተስፋ እንደሞላበት ጊዜ ይመሰላል፤ በመከራ ወቅት ሆነሽ ብሩህ ተስፋ ከፊትሽ እንዳለ ማሰብ እንደሚከብድ ለመግለፅ ይመስለኛል ካሊል ጂብራን ይሄን የፃፈው።)
Love and doubt have never been on speaking terms. ፍቅር እና ጥርጣሬ ተስማምተው አያውቁም።
Love is a word of light, written by a hand of light, upon a page of light. ፍቅር ማለት በብርሃን ገፆች ላይ የብርሃን እጆች የፃፏቸው የብርሃን ቃላት ማለት ነው።
Friendship is always a sweet responsibility, never an opportunity. ጓደኝነት ማለት ጣፋጭ ኃላፊነት እንጂ ፍላጎትን ማሟያ አጋጣሚ አይደለም።
Your most radiant garment is of the other person's weaving; You most savory meal is that which you eat at the other person's table; Your most comfortable bed is in the other person's house. Now tell me, how can you separate yourself from the other person? የሚያምርብሽ ሸማ ባልንጀራሽ የፈተለልሽ የሚጣፍጥሽ ማዕድ ከባልንጀራሽ ጋር የበላሽው የሚመችሽ አልጋ ከባልንጀራሽ ቤት ያለው ... ታድያን እንዴት ራስሽን ከባልንጀራሽ ትነጥያለሽ?
Hate is a dead thing. Who of you would be a tomb? ጥላቻ እንደ ሞተ ነገር ነው፤ ማንኛችን ነን ታድያ መቃብር መሆን የምንፈልግ? (በልባችሁ ጥላቻን አታኑሩ ለማለት ነው ... )
Solitude is a silent storm that breaks down all our dead branches; Yet it sends our living roots deeper into the living heart of the living earth. ብቸኝነት ማለት የደረቀ ቅርንጫፎቻችንን እንደሚሠባብር ፣ ሕያው የሆነው ሥራችንን ግን ወደለምለም መሬት እንደሚያጠልቅ ፀጥተኛ ማዕበል ነው። (የብቸኝነት ጊዜ እራሳችንን የምንመረምርበት እና እንደ ወርቅ የምንፈተንበት ጊዜ ነው ለማለት ይመስለኛል)
የፋይሉ ታሪክ
የቀድሞው ዕትም ካለ ቀን/ሰዓቱን በመጫን መመልከት ይቻላል።
ቀን /ሰዓት | አቅራቢው | ክልሉ (በpixel) | መጠን | ማጠቃለያ | |
---|---|---|---|---|---|
ያሁኑኑ | 15:51, 7 ማርች 2006 | Dbenbenn | 172×178 | 9 KB | Reverted to earlier revision |
09:32, 7 ማርች 2006 | I.R. Annie IP. | 172×178 | 12 KB | ||
21:22, 25 ጁላይ 2005 | Bdk | 172×178 | 9 KB | selfmade image by ~~~ <br /> --> it is used for tracking test edits {{PD}} |
መያያዣዎች
የሚከተሉ ገጾች ወደዚሁ ፋይል ተያይዘዋል።