New Immissions/Updates:
boundless - educate - edutalab - empatico - es-ebooks - es16 - fr16 - fsfiles - hesperian - solidaria - wikipediaforschools
- wikipediaforschoolses - wikipediaforschoolsfr - wikipediaforschoolspt - worldmap -

See also: Liber Liber - Libro Parlato - Liber Musica  - Manuzio -  Liber Liber ISO Files - Alphabetical Order - Multivolume ZIP Complete Archive - PDF Files - OGG Music Files -

PROJECT GUTENBERG HTML: Volume I - Volume II - Volume III - Volume IV - Volume V - Volume VI - Volume VII - Volume VIII - Volume IX

Ascolta ""Volevo solo fare un audiolibro"" su Spreaker.
CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - ሲቡላውያን መጻሕፍት

ሲቡላውያን መጻሕፍት

From Wikipedia

የሲቡላውያን መጻሕፍትግሪክ የተጻፉ የትንቢት ግጥሞች ክምችት ነበሩ። በአፈ ታሪክ የጥንታዊ ሮማ ንጉሥ ታርኲኒዩስ ሱፐርቡስ ከአንዲት ሲቡል (ሴት ነቢይ) ገዝተዋቸው በሮማ መንግሥት ታሪክ ታላቅ አደጋ በተከሠተበት ወቅት እኚህ ትንቢቶች ይማከሩ ነበር።

የዛሬው ምሁሮች እኚህ መጻሕፍትና ዛሬ የታወቁት በክርስትና አባቶችም ከ2ኛ ክፍለዘመን እስከ 5ኛ ክፍለዘመን ድረስ በሰፊ የተጠቀሱት የሲቡላውያን ንግሮች አንድ አይደሉም ባዮች ናቸው።

የኩማይ ሲቡል - በ17ኛ ክፍለዘመን ሰዓሊው ዣክ ግራንቶም
የኩማይ ሲቡል - በ17ኛ ክፍለዘመን ሰዓሊው ዣክ ግራንቶም

መጻሕፍቱ ደግሞ ለግሪኮች ታወቁ። መጀመርያ የታዩ በገርጊስ በደብረ ኢዳ (ለትሮይ ትንሹ እስያ ቅርብ የሆነ) በአፖሎ ቤተ መቅደስ በ7ኛእ ክፍለዘመን ከክ. በፊት እንደ ነበር ይታመናል። ደራሲይቱ የሄሌስፖንት ሲቡል ተባለች። ከዚያ ክምችቱ ከገርጊስ ወደ ኤሩትራይ (በምሥራቅ ትንሹ እስያ) እንዳለፈ የኤሩትራይ ሲቡልም ሥራ እንደ ተባለ ይታመናል። ይኸውም ክምችት ከዚያ እስከ ኩማይ ጣልያ ከዚያም እስከ ሮማ ከተማ እንደ ተጓዘ ይመስላል።

በአይኔይድ ደራሲ ቪርጂል ዘንድ አይኔያስ ወደ ሢኦል ሳይጓዝ የኩማይ ሲቡልን አማከሮ ነበር። ንጉሥ ታርኲንዮስ ከኩማይ ሲቡል እንዴት እንደ ገዟቸው ዝነኛም አፈ ታሪክ ነበር። እርሷ ዘጠኝ የትንቢት መጻሕፍት ክምችት ለታርኲን ለመሸጥ ብታስብ እሳቸው ውድ በመሆኑ እምቢ ብለው ሦስቱን እንዳቃጠለች ይተረታል። ከዚያ በኋላ ስድስቱን ቀሪዎች መጻሕፍት ለፊተኛው ዋጋ ለመሸጥ አሰበች። ሁለተኛ እምቢ ብለው ሌላ ሶስት አቃጠለች። በመጨረሻ ሶስቱን የተረፉ መጻሕፍት እንዳይጠፉ ለዚህ ዋጋ ገዙና በሮማ በዩፒተር ቤተ መቅደስ አኖሯቸው።

መጻሕፍቱም ለ2 የሮማ ባለሥልጣናት አደራ ተሰጡ። ከክ.በ. 375 ጀምሮ አሥር ጠባቂዎች -- አምሥት ከባለሥልጣናት ወገንና አምሥት ከተራ ዜጎች ወገን -- ተሾሙላቸው። ከዚህ በኋላ (ምናልባት በሱላ ጊዜ 96-86 ከክ. በ.) ቁጥራቸው እስከ 15 ተጨመረ። የኚህ ጠባቂዎች ተግባር ከአስጊ ሁኔታዎች ለማለፍ ተገቢ ስርዓት ምን እንደ ሆነ ማማከር ነበር። ሆኖም ስርአቱን ብቻ እንጂ ምስጢራዊ ትንቢቱን እራሱን አልገለጹም ነበር።

የመጻሕፍቱ ተጽእኖ የምሥራቅ አማልክትን ለምሳሌ አፖሎ፣ 'ታላቂቱ እናት' ኩቤሌ እና ኬሬስ፣ እንዲሁም የግሪኮች አረመኔ እምነት ወደ ሮማ አረመኔ ሃይማኖት አስገባ።

ግጥሞቹ በግሪክ ስለተጻፉ ጠባቂዎቹ ሁልጊዜ በሁለት የግሪክ አስተርጓሚዎች ይረዱ ነበር። የዩፒተር መቅደስ በ91 ከክ.በ. በተቃጠለበት ወቅት ግን ጠፉ። ስለዚህ የሮማ ላይኛ ምክር ቤት (ሴናት) በ84 ክ.በ. ተልእኮዎች ተመሳሳይ ትንቢቶች አገኝተው እንዲተኩ ላኩዋቸው። በተለይም ትንቢቶች የተለቀሙ ከትሮይ ከኤሩትራይ ከሳሞስ ደሴት ከአፍሪካ (ማለት የዛሬ ቱኒዚያ) በጣልያም ከሲሲልያ ደሴትና ከቲቡር ነበር። አዲሱን ክምችት ወደ ሮማ ካመጡ በኋላ የሮማ ቄሶች እውነት የመሠላቸውን ለይተው ሌሎቹን ግን ከክምችቱ ጣሉ።

የሮማ ንጉሠ ነገሥት አውግስጦስ በ20 ዓመት ክ.በ. ወደ አፖሎ መቅደስ አዛውሮአቸው ተመርምረው አዲስ ቅጂ ተደረገ። እዚያ እስከ 397 ዓ.ም. ቆዩ። በዚያን ጊዜ የአርዮስ ክርስትና ትምህርት አራማጅ የሆነ ስቲሊኮ እንዳቃጠላቸው ይባላል።

በ2ኛ ክፍለዘመን ደራሲ የትራሌስ ፍሌጎን መጽሐፍ 'ጉዶች መጽሐፍ' ወይም 'መታሠቢያ' ውስጥ ከሲቡላውያን መጻሕፍት 70 መስመሮች ተጠቀሱ። ይህ ጥቅስ ስለ አንድ ፍናፍንት ልደትና ስለ ጣኦቶች መሥዋዕት ሥርአት ይናገራል።

በታሪክ ከተመዘገቡት ምክሮች መኻል ፦

  • ክ.በ. 246 ወይም 248: 'የአበባ ጨዋታዎች' (Ludi Florales) በመጻሕፍቱ ምክር ተመሠረቱ።
  • ክ.በ. 224: የካርታጌና አለቃ ሃኒባል የሮማ ጭፍራ በካናይ ፍልሚያ ሲያጠፋ፥ መጻሕፍቱ ተማክረው እንደ ምክራቸው ሁለት ግሪኮችና ሁለት ጋውሎች በሮማ ገበያ በሕይወታቸው ተቀበሩ።
  • ክ.በ. 212: በካርታጌና ጦርነት ጊዜ የሮማ አበጋዝ ስኪፒዮ አፍሪካኑስ ከመጻሕፍቱ ምክር የተነሣ የኩቤሌ ጣኦት ከፔሢኖስ አምጥቶ አምልኮቷን በሮማ አስገባ።
  • በርማ ንጉሠ ጢባርዮስ ቄሣር ዘመን (የክርስቶስ ልደት አካባቢ) የሮማ ጢባር ወንዝ ሲጎርፍ አንዱ ቄስ መጻሕፍቱ እንዲማከሩ አስቦ ጢባርዮስ ምስጢራዊ ስለቆጠራቸው እምቢ አለ።
  • 263 ዓ.ም.: ሮማውያን በፕላኬንቲያ ፍልሚያ በአላማኒ ጀርመኖች ከተሸነፉ በኋላ መጻሕፍቶቹ ተማከሩ።
  • 304 ዓ.ም.: ከሚልቪያን ድልድይ ፍልሚያ አስቀድሞ የተቃዋሚ አለቆች ማክሴንቲዩስና ቆንስጣንጢኖስ ሲያዘጋጁ ማክሴንቲዩስ የሲቡላውያን መጻሕፍት አማከሩና ቆንስጣንጢኖስ እምነታቸውን ከአፖሎ ወደ ክርስቶስ አዛወሩ። በፊልሚያውም የማክሴንቲዩስ ድል መሆኑ ስመ ጥሩ ድርጊት ነው።

[ለማስተካከል] የውጭ መያያዣ

Static Wikipedia (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2007 (no images)

Static Wikipedia 2006 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu

Static Wikipedia February 2008 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu