Cookie Policy Terms and Conditions Wikipedia - ዋናው ገጽ

ዋናው ገጽ

ከWikipedia

ወደ ዊኪፔድያ እንኳን ደኅና መጡ!

ዊኪፔድያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች ለማቅረብ የሚጥር የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ዊኪፒዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን 3,061ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።

ይህን መዝገበ ዕውቀት የተሟላ ለማድረግ አሁን ካሉት መጣጥፎች በብዙ ዕጥፍ የሚበልጡ ጽሑፎች ያስፈልጋሉ። ስለ ማንኛውም ነገር ዕውቀት ያላቸው ሰዎች በተለያዩ ርእሶች መጣጥፍ በማዘጋጀት እየተሳተፉ ነው። እባክዎን እርስዎም በአማርኛ መጻፍ ከቻሉ፣ በሚፈልጉት ርዕሰ-ጉዳይ ዙሪያ ጽሑፎችን በማቅረብ ለዚህ ዓላማ (ፕሮጀክት) መሳካት አስተዋጽኦ ያድርጉ። ይህ ሥራ ወደፊት በጣም ትልቅና ጠቃሚ የዕውቀት ምንጭ እንደሚሆን ተስፋ አለን።

ዊኪፔድያ የጋራ ነው። ማንኛውም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት በነፃ ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ዘዴው በጣም ቀላል ነው። ጽሑፍ ለማቅረብም ሆነ የጽሑፍን ስሕተት፣ የፊደል ግድፈት (ታይፖ)፣ ወዘተ. ለማስተካከል፤ ወይም የጽሑፍ ማከያ ለማቅረብ ማድረግ ያለብዎት በዚያው ገጽ የኅዳግ ጥግ ያለውን «ይህን ገጽ ለማዘጋጀት» የሚለውን መጫን ብቻ ነው።

ለጀማሪዎች የዊኪፔድያ ቀላል መማርያ እዚህ ያግኙ።

በቀይ ቀለም የሚታዩ ቃላት ገና ያልተጻፉ አርእስትን ይጠቍማሉ። በእነዚህም ሆነ በሌሎች ርእሶች ላይ አዲስ መጣጥፍ ለማቅረብ ይችላሉ። ሥራዎ ያልተጠናቀቀ መስሎ ቢሰማዎ እምብዛም አይጨነቁ፤ አንዳችን የሌላችንን ሥራ (ጽሑፍ) በማረም በጋራ በጣም ጠቃሚ መጣጥፎችን ማበርከት እንችላለን።

በተጨማሪ የእርዳታ ገጽ ላይ የቀረበውን ማስታወሻ አንብበው ማንኛውንም ጽሑፍ ለማቅረብ ከአሁን ጀምሮ ይሞክሩ። ሙከራ ለማድረግ ቢፈልጉ፣ በማንኛውም ጊዜ ወደ መፈተኛው ቦታ መሻገር ይችላሉ።

የተሳትፎዎትን መጣጥፍ ከእንግሊዝኛው ዊኪፔድያ በመተርጐም ማቅረብ ይቀልዎት ይሆናል። እጅግ ብዙ ትርጕም መጣጥፎች ቢኖሩን ለአማርኛው ዊኪፒዲያ ማደግ መልካም መንገድ ይጠርጋሉ።

ዛሬ ዓርብ፣ የካቲት 28 ቀን 2000 ዓመተ ምኅረት ነው።
የዛሬ ቀን (እንደ ኤውሮጳውያን አቆጣጠር) 7 ማርች, 2008 እ.ኤ.አ. ነዉ።

To download an Amharic unicode font for correct display:

Please see the font section for more information.

በኮምፒውተርዎ ላይ በአማርኛ በቀላሉ ለማቀነባበር:

ለተጨማሪ መረጃ የረዳቱን፡ገጽ እባክዎ ይመለከቱ!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር? ሀሣብዎን በዚህ ያቅርቡ።
ቀልዶችን ያውቃሉ? እዚህ ላይ ይጨምሩ!

ምርጥ ፅሑፎች
በሱሳ ላይ የአስናፈር ግፈኛ ዘመቻ በ655 ክ.በ. ይታያል።
በሱሳ ላይ የአስናፈር ግፈኛ ዘመቻ በ655 ክ.በ. ይታያል።
"ሱሳ (ፋርስኛ፦ شوش /ሹሽ/፤ ዕብራይስጥשושן /ሹሻን/፤ ጥንታዊ ግሪክ፦ Σέλεύχεια /ሰለውከያ/፤ ሮማይስጥ፦ Seleucia ad Eulaeum /ሰለውኪያ አድ ኤውላዩም/) በኢራን በ32°18922′ ሰሜን ኬክሮስ እና 48°25778′ ምሥራቅ ኬንትሮስ የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው።... ሱሳ በድሮ ጊዜ የኤላም መንግሥት ዋና ከተማ ነበረ። በዓለሙ ከሁሉ ጥንታዊ ከተሞች አንድ ነው። በኤላምኛ ከተማው ሹሻን ተባለ። በሱመርኛ መዝገቦች ይታወቃል።
ዜና እረፍት
ታሪክ በዛሬው ዕለት (ማርች 7, 2008 እ.ኤ.አ.):  Wikipedia:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 28
የመደቦች ዝርዝር
ትምህርተ፡ሂሳብና ኪነ፡ጥበብ፦

ትምህርተ ሂሳብ - የዝርዝር ሂሳብ (እስታቲስቲክስ) - የኮምፒውተር፡ጥናት - የሶፍትዌር አሠራር - የተፈጥሮ፡ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ) - የሕንጻ ጥበብ - የርሻ ተግባር - መሀንዲስነት - ማጓጓዝ - ምጣኔ፡ሀብት - ንግድ - መገናኛ

ሥነ፡ፍጥረትና ሳይንስ፦

ሥነ፡ፍጥረት - ሥነ፡ሕይወት (ባዮሎጂ) - ትምህርተ፡ጤና - ሕክምና - የጥንተ፡ንጥር ጥናት (ኬሚስትሪ) - ሥነ፡ፈለክ (አስትሮኖሚ) - የመሬት ጥናት (ጂዮሎጂ) - መልክዐ፡ምድር (ጂዎግራፊ) - ቴክኖዎሎጂ - የሳይንስና የመኪናዎች ታሪክ

የኅብረተሠብ ጥናትና ፍልስፍና፦

የሰው ልጅ ጥናት - የባሕል ጥናት (ሶሲዮሎጂ) - ታሪክ - የቋንቋ ጥናት - ስዋሰው - አርኬዬሎጂ (ሥነ፡ቅርስ) - ትምህርት - ፍልስፍና - ሃይማኖት - የሥነ፡ልቡና ትምህርት - ሕዝባዊ ጉዳዮች - የፖለቲካ ጥናት - መንግሥት - የሕግ ጥብቅና - የቤተሠብና የሽማች ጥናቶች - የመጻሕፍት ቤትና የመረጃ ጥናት

ባሕልና ሥነ ጥበብ፦

አንድምታ - አበሳሰል - ጭፈራ - ማጫወቻ - ፊልም - ጨዋታዎች - የገነት አሠራር - እጀ ጥበብ - ጊዜ ማሳለፊያ - የበዓላት ቀኖች - ድረ ገጽ መረብ - ሥነ ጽሑፍ - ሙዚቃ - ዘፈን - ስዕል - አፈ፡ታሪክ - ቅኔ - ተረትና ምሳሌ - ራዲዮ - መዝናኛ - አቀራረጽ - እስፖርት - ቴሌቪዥን - ቴያትር - ጉዞ (ቱሪዝም) - ኪነት

ሌሎች፦

የአከፋፈል መደቦች - ገጾች ሁሉ በየአርእስቱ - በየትምህርቱ - ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ - ዜና መዋዕሎች በየጉዳዩ - የታሪካዊ ዓመት በዓላት መቁጠርያ - የመጥቀሻ ሰንጠረዦች - የሕይወት ታሪኮች

የዊኪ ኅብረተሰብ

መጣጥፎችን፡ ስለ መጻፍ
ሰላምታ ለአዲስ ገቢዎች! / Welcome newcomers - መመርያዎች - የማብዛት ፈቃድ - የማዘጋጀት ዘዴ - ቀላል መማርያ - አጣጣፍ መምሪያ - የምርምር ምንጮች - የተፈለጉ ፅሑፎች - አንጸባራቂ ንባቦች - ምክር ይጠይቁ - ዕቅዶች

ስለ ዊኪፔድያው ዕቅድ በጠቅላላው
ስለ ዊኪፔድያ ሶፍትዌር - ሜታ Wikimedia Meta - ዐዋጆች - ተራ ጥያቄዎች - የዝርዝር ቁጥሮች - ደብዳቤ ይጻፉልን - ምንጭጌ (ስለዚሁ ሥራ አገባብ ለማወራት) - ዊኪፔደኛውያን በየቋንቋው - ጭውውት - ጠቃሚ ዕርዳታዎች - የዊኪፔድያ ወዳጆች - የጋዜጦች መጠቃለያ

ዊኪፔድያ በየቋንቋው

(1 - የሌላ ቋንቋ ቀበሌኛ፣ 2 - ሰው ሠራሽ ቋንቋ፣)

ዊኪፔድያ በአፍሪካ ልሣናት (ከ10 መጣጥፍ በላይ ያላቸው)፦

Bamanankan (ባምባርኛ) · هَوُسَ (ሃውሳ) · Fulfulde (ፉላኒ) · chiShona (ሾና) · chiTumbuka (ቱምቡክኛ) · Igbo (ኢግቦ) · isiXhosa (ቆሣ) · isiZulu (ዙሉኛ) · KiKongo (ኮንጎኛ) · Kinyarwanda (ኪንያርዋንዳ) · Kirundi (ኪሩንዲ) · Kiswahili (ስዋሂልኛ) · Lingala (ሊንጋላ) · Malagasy (መለጋሲ) · Sesotho (ሶጦ) · Setswana (ጽዋና) · Soomaaliga (ሶማልኛ) · Twi (ትዊ) · Wollof (ዎሎፍኛ) · Yorùbá (ዮሩብኛ)

የሙሉ ቋንቋዎች ዝርዝር---የብዙ ቋንቋ መተባበር---አዲስ ዊኪፔድያን ለመጀመር
"የሥራ እኅቶች"
ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የዊኪፔድያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው። ይህ ለማትረፍ ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦
Wiktionary
መዝገበ ቃላት
Wikibooks
ነፃ መጻሕፍት
Wikiquote
የጥቅሶች ስብስብ
Wikisource
ነፃ የደራሲ ስራዎች
Wikispecies
የፍጡሮች ማውጫ
Wikinews Wikinews
ወቅታዊ ዜናዎች
Commons
የጋራ ሚዲያ ማስቀመጫ
Meta-Wiki
ውኪሜድያ ጠቅላላ ዕቅዱ የጋራ መተባበር
Static Wikipedia 2008 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2007 (no images)

Static Wikipedia 2006 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu