Web Analytics


https://www.amazon.it/dp/B0CT9YL557

We support WINRAR [What is this] - [Download .exe file(s) for Windows]

CLASSICISTRANIERI HOME PAGE - YOUTUBE CHANNEL
SITEMAP
Audiobooks by Valerio Di Stefano: Single Download - Complete Download [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Alphabetical Download  [TAR] [WIM] [ZIP] [RAR] - Download Instructions

Make a donation: IBAN: IT36M0708677020000000008016 - BIC/SWIFT:  ICRAITRRU60 - VALERIO DI STEFANO or
Privacy Policy Cookie Policy Terms and Conditions
Wikipedia - «የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»

«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»

ከWikipedia

ስለሰብአዊ መብቶች ለማስተማር የሚረዱ አንዳንድ ዘዴዎች።

በዩኔስኮ ተዘጋጅቶ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ኮሚሽን ተተረጎመ

ይዞታ

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፩፤

የሰው ልጅ ሁሉ ሲወለድ ነጻና በክብርና በመብትም እኩልነት ያለው ነው። የተፈጥሮ ማስተዋልና ሕሊና ስላለው አንዱ ሌላውን በወንድማማችነት መንፈስ መመልከት ይገባዋል።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፪፤

እያንዳንዱ ሰው የዘር የቀለም የጾታ የቋንቋ የሃይማኖት የፖለቲካ ወይም የሌላ ዓይነት አስተሳሰብ የብሔራዊ ወይም የኀብረተሰብ ታሪክ የሀብት የትውልድ ወይም የሌላ ደረጃ ልዩነት ሳይኖሩ በዚሁ ውሳኔ የተዘረዘሩት መብቶችንና ነጻነቶች ሁሉ እንዲከበሩለት ይገባል።
ከዚህም በተቀረ አንድ ሰው ከሚኖርበት አገር ወይም ግዛት የፖለቲካ የአገዛዝ ወይም የኢንተርናሽናል አቋም የተነሳ አገሩ ነጻም ሆነ በሞግዚትነት አስተዳደር ወይም እራሱን ችሎ የማይተዳደር አገር ተወላጅ ቢሆንም በማንኛውም ዓይነት ገደብ ያለው አገዛዝ ሥር ቢሆንም ልዩነት አይፈጸምበትም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፫፤

እያንዳንዱ ሰው የመኖር፣ በነጻነትና በሰላም የመኖሩ መጠበቅ መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፬፤

ማንም ሰው ቢሆን በባርነት አይገዛም። ባርነትና የባሪያ ንግድም በማንኛውም ዓይነት ክልክል ነው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፭፤

ማንም ሰው ቢሆን የጭካኔ ስቃይ እንዳይደርስበት ወይም ከሰብዓዊ አፈጻጸም ውጭ የሆነ የተዋረድ ተግባር ወይም ቅጣት አይፈጸምበትም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፮፤

እያንዳንዱ ሰው በሕግ ፊት በሰው ዘርነቱ የመታወቅ መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፯፤

ሰው ሁሉ በሕግ ፊት እኩል ነው። ያለአንዳች ልዩነትም ሕጉ ደህንነቱን እንዲጠበቅለት እኩል የሆነ መብት አለው። ይህንን ውሳኔ በመጣስ ከሚደረግ ልዩነት ለማድረግ ከሚነሳሳ እንዲጠበቅ ሁሉም የእኩል መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፰፤

እያንዳንዱ ሰው በሕገ መንግስቱ ወይም በሕግ የተሰጡትን መሠረታዊ መብቶች ከሚጥሱ ድርጊቶች ከፍተኛ በሆኑ ብሔራዊ የፍርድ ባለስልጣኖች ፍጹም በሆነ መንገድ እንዲወገድለት መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፱፤

ማንም ሰው ያለፍርድ ተይዞ እንዲታሰር ወይም በግዛት እንዲኖር አይደረግም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፲፤

እያንዳንዱ ሰው በመብቶቹና በግዴታዎቹ አፈጻጸም እንዲሁም በሚከሰስበት ማንኛውም ዓይነት የወንጀል ክስ ነጻ በሆነና በማያዳላ የፍርድ ሸንጎ በትክክለኛና በይፋ ጉዳዩ እንዲሰማለት የሙሉ እኩልነት መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፲፩፤

፩/፡ በወንጀል ክስ የተከሰሰ ማንኛውም ሰው ለመከላከያው አስፈላጊዎች የሆኑትን ሁሉ አቅርቦ በሚከራከርበት የይፋ ፍርድ ቤት በሕግ መሠረት ወንጀለኛ መሆኑ እስቲረጋገጥበት ድረስ ከወንጀል ነጻ እንደሆነ የመቆጠር መብት አለው።
፪/፡ ማንም ሰው በብሔራዊ ወይም በኢንተርናሽናል ሕግ አንድ ነገር ወንጀል ሆኖ ባልተደነገገበት ጊዜ በፈጸመው ወይም ባልፈጸመው ማንኛውም ሥራ ወንጀለኛ ሆኖ አይከሰስም። ወይም ወንጀሉ በተፈጸመበት ጊዜ ከተደነገገው ቅጣት ይበልጥ አይፈረድበትም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፲፪፤

ማንም ሰው በግል ኑሮው በቤተሰቡ ውስጥ በቤቱ ወይም በሚጻጻፈው ደብዳቤ በፍርድ ያልተለየ ጣልቃ ገብነት ወይም ክብሩን የሚነካና ስሙን የሚያጎድፍ ተቃውሞ አይፈጸምበትም። እያንዳንዱ ሰው ከእንደዚህ ያለ ጣልቃ ገብነት ወይም የሚጎዳ ተግባር ሕግ እንዲከላከልለት መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ ፲፫፤

፩/፡ እያንዳንዱ ሰው በየብሔራዊ ወሰን ክልሉ የመዘዋወርና የመኖር ነጻነት መብት አለው።
፪/፡ እያንዳንዱ ሰው ከማንኛውም አገር ሆነ ከራሱ አገር ወጥቶ እንደገና ወደ አገሩ የመመለስ መብት አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፲፬፤

፩/፡ እያንዳንዱ ሰው ከጭቆና ሸሽቶ በሌሎች አገሮች ጥገኝነትን የመጠየቅና በደህና የመኖር መብት አለው።
፪/፡ ፖለቲካዊ ካልሆኑ ወንጀሎች ወይም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ዓላማዎችን ከሚቃረኑ ሥራዎች የተነሳ በሚደርሱ ክሶች ምክንያት ከሆነ ይህ መብት ሊያገለግል አይችልም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፲፭፤

፩/፡ እያንዳንዱ ሰው የዜግነት መብት አለው።
፪/፡ ማንም ሰው ያለፍርድ ዜግነቱ አይወሰድበትም ወይም ዜግነቱን የመለወጥ መብት አይነፈገውም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፲፮፤

፩/፡ አካለ መጠን የደረሱ ወንዶችና ሴቶች በዘር በዜግነት ወይም በሃይማኖት ልዩነት ሳይወሰኑ ጋብቻን የመፈጸምና ቤተሰብን የመመሥረት መብት አላቸው፤ ጋብቻ በመፈጸም በጋብቻ ጊዜና ጋብቻ በሚፈርስበትም ጊዜ እኩል መብት አላቸው።
፪/፡ ጋብቻ የሚፈጸመው ጋብቻ ለመፈጸም በሚፈልጉ ሁለቱም ወገኖች በሚያደርጉት ነጻና ሙሉ ስምምነት መሠረት ብቻ ነው።
፫/፡ ቤተሰብ በኀብረ ሰብ የተፈጥሮና መሰረታዊ ክፍል ስለሆነ በኀብረሰቡና በመንግሥቱም ደህንነቱ እንዲጠበቅለት ይገባል።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፲፯፤

፩/፡ እያንዳንዱ ሰው ብቻውን ወይም ከሌሎች ጋር በኀብረት ሆኖ የኀብረት ባለቤትነት መብት አለው።
፪/፡ ማንም ሰው ያለፍርድ ንብረቱ አይወሰድበትም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፲፰፤

እያንዳንዱ ሰው የሃሳብ የሕሊናና የሃይማኖት ነጻነት መብት አለው። ይህም መብት ሃይማኖቱን ወይም እምነቱን የመለወጥ ነጻነትንና ብቻውን ወይም ከሌሎች ጋር በኀብረት በይፋ ወይም በግል ሆኖ ሃይማኖቱን ወይም እምነቱን የማስተማር፣ በተግባር የመግለጽ የማምለክና የማክበር ነጻነትን ይጨምራል።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፲፱፤

እያንዳንዱ ሰው የሐሳብና ሐሳቡን የመግለጽ መብት አለው። ይህም መብት ያለጣልቃ ገብነት በሐሳብ የመጽናትንና ዜናን ወይም ሐሳቦችን ያላንዳች የድንበር ገደብ የማግኘትን የመቀበልን ወይም የማካፈልን ነጻነትም ይጨምራል።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡በሰላም፡የመሰብሰብና፡ግንኙነት፡የማድረግ፡ነጻነት፡መብት፡አለው።

፪/፡ ማንም፡ሰው፡የአንድ፡ማኀበር፡አባል፡እንዲሆን፡አይገደድም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፩፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡በቀጥታ፡ወይም፡ነጻ፡በሆነ፡መንገድ፡በተመረጡ፡እንደራሴዎች፡አማካኝነት፡በአገሩ፡መንግስት፡የመካፈል፡መብት፡አለው።

፪/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡በአገሩ፡የህዝብ፡አገልግሎት፡እኩል፡የማግኘት፡መብት፡አለው።

፫/፡ የመንግስት፡ሥልጣን፡መሠረቱ፡የሕዝቡ፡ፈቃድ፡መሆን፡አለበት።፡ይህም፡ፈቃድ፡ለሁሉም፡እኩል፡በሆነ፡በምሥጢር፡በሚደረግ፡የድምፅ፡መስጠት፡ምርጫ፡ወይም፡በተመሳሳይ፡ሁኔታ፡በየጊዜውና፡በትክክል፡በሚፈጸሙ፡ምርጫዎች፡እንዲገለጽ፡መሆን፡አለበት።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፪፤

እያንዳንዱ፡ሰው፡የኀብረ፡ሰብ፡አባል፡እንደመሆኑ፡በኀብረ፡ሰብ፡ደህንነቱ፡እንዲጠበቅ፡መብት፡አለው።፡እንዲሁም፡በብሔራዊ፡ጥረትና፡በኢንተርናሽናል፡መተባበር፡አማካይነትና፡በእያንዳንዱ፡መንግስት፡ድርጅትም፡የሀብት፡ምንጮች፡መሰረት፡ለክብሩና፡ለሰብዓዊ፡አቅሙ፡ነጻ፡እድገት፡የግድ፡አስፈላጊ፡የሆኑት፡የኤኮኖሚ፡የማኀበራዊ፡ኑሮና፡የባህል፡መብቶች፡በተግባር፡እንዲገለጹለት፡መብት፡አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፫፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡የመሥራት፡የሥራ፡ነጻ፡ምርጫና፡ለሥራም፡ትክክለኛና፡ተስማሚ፡የአሠራር፡ሁኔታዎችና፡ሥራም፡እንዳያጣ፡መብት፡አለው።

፪/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡ያላንዳች፡ልዩነት፡ማድረግ፡ለአንድ፡ዓይነት፡ሥራ፡እኩል፡የሆነ፡ደመወዝ፡የማግኘት፡መብት፡አለው።

፫/፡ በሥራ፡ላይ፡ያለ፡ሰው፡ለእራሱና፡ለቤተሰቡ፡ለሰብዓዊ፡ክብር፡ተገቢ፡የሆነ፡ኑሮን፡የሚያስገኝለትና፡ካስፈለገም፡በሌሎች፡የኀብረሰብ፡ደህንነት፡መጠበቂያ፡ዘዴዎች፡የተደገፈ፡ትክክለኛና፡ተስማሚ፡ዋጋውን፡የማግኘት፡መብት፡አለው።

፬/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡ጥቅሞቹን፡ለማስከበር፡የሙያ፡ማኀበሮችን፡ለማቋቋምና፡ማኀበርተኛ፡ለመሆን፡መብት፡አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፬፤

እያንዳንዱ፡ሰው፡የዕረፍትና፡የመዝናናት፡እንዲሁም፡በአግባብ፡የተወሰኑ፡የሥራ፡ሰዓቶች፡እንዲኖሩትና፡በየጊዜው፡የዕረፍት፡ጊዜያትን፡ከደመወዝ፡ጋር፡የማግኘት፡መብት፡አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፭፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡ለእራሱና፡ለቤተሰቡ፡ጤንነትና፡ደህንነት፡ምግብ፣፡ልብስ፣፡ቤትና፡ሕክምና፡አስፈላጊ፡የማኀበራዊ፡ኑሮ፡አገልግሎቶችም፡ጭምር፡የሚበቃ፡የኑሮ፡ደረጃ፡ለማግኘት፡መብት፡አለው።፡ሥራ፡ሳይቀጠር፡ቢቀር፡ቢታመም፡ለመሥራት፡ባይችል፡ባል፡ወይም፡ሚስት፡ቢሞት፡ቢያረጅ፡ወይም፡ከቁጥጥሩ፡ውጭ፡በሆኑ፡ምክንያቶች፡መሰናከል፡ቢገጥመው፡ደህንነቱ፡እንዲጠበቅለት፡መብት፡አለው።

፪/፡ ወላድነትና፡ሕጻንነት፡ልዩ፡ጥንቃቄና፡እርዳታ፡የማግኘት፡መብት፡አላቸው፤፡በጋብቻ፡ወይም፡ያለጋብቻ፡የሚወለዱ፡ሕጻናትም፡የተመሳሳይ፡የደህንነታቸው፡መጠበቅ፡መብት፡አላቸው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፮፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡የመማር፡መብት፡አለው።፡ትምህርት፡ቢያንስ፡ቢያንስ፡በአንደኛ፡ደረጃና፡በመሰረታዊ፡ደረጃዎች፡በነጻ፡ሊሆን፡ይገባል።፡የአንደኛ፡ደረጃ፡ትምህርት፡መማር፡ግዴታ፡ነው።፡የቴክኒክና፡የልዩ፡ልዩ፡ሙያ፡ትምህርት፡በጠቅላላው፡የከፍተኛ፡ደረጃ፡ደግሞ፡በችሎታ፡መሠረት፡ለሁሉም፡እኩል፡መሰጠት፡አለበት።

፪/፡ ትምህርት፡ለእያንዳንዱ፡ሰው፡ሁኔታ፡ማሻሻያና፡ለሰብዓዊ፡መብቶችም፡መሠረታዊ፡ነጻነቶች፡ክብር፡ማዳበርያ፡የሚውል፡መሆን፡አለበት።፡እንዲሁም፡የተለያየ፡ዘር፡ወይም፡ሃይማኖት፡ባሏቸው፡ሕዝቦች፡መካከል፡ሁሉ፡መግባባትን፡ተቻችሎ፡የመኖርንና፡የመተባበርን፡መንፈስ፡የሚያጠነክርና፡የተባበሩት፡መንግሥታት፡ድርጅት፡ሰላምን፡ለመጠበቅ፡የሚፈጽማቸው፡ተግባሮች፡እንዲስፋፋ፡የሚያበረታቱ፡መሆን፡አለበት።፡

፫/፡ ወላጆች፡ለልጆቻቸው፡ለመስጠት፡የሚፈልጉትን፡ትምህርት፡ለመምረጥ፡የቅድሚያ፡መብት፡አላችው።፡

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፯፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡በኀብረ፡ሰቡ፡የባህል፡ኑሮ፡በነጻ፡መካፈልና፡በኪነ፡ጥበብ፡ለመጠቀም፡በሳይንስ፡እርምጃና፡በጥቅሞቹም፡ለመሳተፍ፡መብት፡አለው።፡

፪/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡ከደረሰው፡ማንኛውም፡የሳይንስ፡የድርሰትና፡የኪነ፡ጥበብ፡ሥራ፡የሚያገኘው፡የሞራሉንና፡የሃብት፡ጥቅሞች፡እንዲከበሩለት፡መብት፡አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፰፤

እያንዳንዱ፡ሰው፡በዚህ፡ውሳን፡ውስጥ፡የተዘረዘሩት፡መብቶችና፡ነጻነቶች፡በሙሉ፡በተግባር፡እንዲውሉ፡ለሚደረግባቸው፡የኀብረሰብና፡የኢንተርናሽናል፡ሥርዓት፡የመጠቀም፡መብት፡አለው።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፳፱፤

፩/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡የራሱ፡ነጻነትና፡ሙሉ፡መሻሻል፡በሚያገኝበት፡ኀብረሰብ፡ውስጥ፡የሚፈጽማቸው፡ግዴታዎች፡ይኖሩበታል።

፪/፡ እያንዳንዱ፡ሰው፡በመብቶቹ፡በነጻነቶቹ፡በሚጠቀምበት፡ጊዜ፡የሚታገደው፡የሌሎችን፡መብቶችና፡ነጻነቶች፡በሚገባ፡ለማሰከበር፡ብቻ፡በተደነገጉ፡ሕጎችና፡የግብረ፡ገብነትን፡የጠቅላላውን፡ሕዝብ፡ፀጥታና፡ደህንነት፡በዴሞክራቲክ፡ማኀበራዊ፡ኑሮ፡ትክክለኛ፡የሆነው፡ተፈላጊ፡ጉዳይ፡ለማርካት፡በተወሰነው፡ብቻ፡ነው።

፫/፡ እነዚህ፡መብቶችና፡ነፃነቶች፡በማንኛውም፡ሁኔታ፡የተባበሩት፡መንግሥታት፡ድርጅት፡መሰረት፡ዓላማዎች፡ተቃራኒ፡በሆነ፡መንገድ፡ሊፈጸሙ፡አይገባቸውም።

[ለማስተካከል] አንቀጽ፡፴፤

በዚህ ውሳኔ ከላይ የተዘረዘረው ሁሉ በዚሁ ውስጥ የተጠቀሱትን ማናቸውም መብቶች ወይም ነጻነቶች ለማበላሸት በታሰበ ማንኛውም ዓይነት ተግባር ለማዋል ወይም ድርጊትን ለመፈጸም ለማንኛውም መንግሥት ወይም ድርጅት ወይም ሰው የተባሉ አይተረጎሙም።
Static Wikipedia 2008 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2007 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2006 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Sub-domains

CDRoms - Magnatune - Librivox - Liber Liber - Encyclopaedia Britannica - Project Gutenberg - Wikipedia 2008 - Wikipedia 2007 - Wikipedia 2006 -

Other Domains

https://www.classicistranieri.it - https://www.ebooksgratis.com - https://www.gutenbergaustralia.com - https://www.englishwikipedia.com - https://www.wikipediazim.com - https://www.wikisourcezim.com - https://www.projectgutenberg.net - https://www.projectgutenberg.es - https://www.radioascolto.com - https://www.debitoformtivo.it - https://www.wikipediaforschools.org - https://www.projectgutenbergzim.com