Cookie Policy Terms and Conditions >
ቲራና የአልባኒያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 353,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 19°49′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
መደብ: ዋና ከተሞች