From Wikipedia
?አንበሳ |
|
የአያያዝ ደረጃ
|
ለአደጋ የተጋለጠ (VU) [1]
|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ |
Kingdom: |
Animalia
|
Phylum: |
Chordata
|
Class: |
Mammalia
|
Order: |
Carnivora
|
Family: |
Felidae
|
Genus: |
Panthera
|
Species: |
P. leo
|
|
Binomial name
|
Panthera leo
(Linnaeus, 1758) |
Synonyms
|
Felis leo
(Linnaeus, 1758)
|
አንበሳ (Panthera leo) ጡት አጥቢ የእንስሶች መደብ ውስጥ Felidae ተብሎ የሚታወቀው ቤተሰብ አባል ሲሆን ግዙፍ ደመቶች ከሚባሉት 4 አራዊቶች አንዱ ነው። ከነዚህም መካከል ከነብር ከሚባለው ግሥላ መሳይ አራዊት ቀጥሎ በቁመቱና ክብደቱ ሁለተኛ ደረጃውን ይዞዋል። አንበሳ ዛሬ በአፍሪካ በህንድ ብቻ የሚገኝ ሲሆን በታሪክ እስያና በደቡብ አውሮፓ እንደነበርና እንደጠፋ ይታወቃል።
የእስያ አንበሳ ዛሬ የሚኖርበት በአንድ ትንሽ ብሄራዊ ደን በምዕራብ ህንድ ብቻ ነው።
-