ሜክሲኮ ከተማ
ከWikipedia
ሜክሲኮ ከተማ የሜክሲኮ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 19,013,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,591,309 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 19°24′ ሰሜን ኬክሮስ እና 99°7′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።