ራዲዮ (ወይም ራዲዮን) በዓየር ላይ የሚተላለፍ ድምጽ በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ አማካይነት የሚሰማ ነው። በኢትዮጵያ የሚሰሙ ራዲዮ ጣቢያዎች የኢትዮጵያ ራዲዮ፥ ራዲዮ ፋና፥ ኤፍ ኤም ናቸው። ከውጪ ወደ ኢትዮጵያ የሚሰራጩ ደግሞ የአሜሪካ ድምጽ (voa)፥ ጀርመን ድምጥ አና ቢቢሲ ናቸው። በተጨማሪም የተለያዩ ክልላዊ የሆኑ እና የተቀዋሚ ፖለቲካ ሬድዮ ድምጦች አሉ።