ቡጁምቡራ
ከWikipedia
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 331,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°22′ ደቡብ ኬክሮስ እና 29°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከ1881 ዓ.ም. በፊት ትንሽ መንደር ነበር። በዚያ አመት በጀርመን ምሥራቅ አፍሪካ የወታደር ጣቢያ ሆነ። በ1916 ዓ.ም. የመንግሥታት ማኅበር ሯንዳ-ኡሩንዲ ለቤልጅግ ሥልጣን ሲሰጥ፣ ከተማው የመንግሥት መቀመጫ ሆነ። በ1954 ዓ.ም. ቡሩንዲ ነጻነት ስታገኝ፣ የከተማው ስም ከ'ኡሱምቡራ' ወደ 'ቡጁምቡራ' ተቀየረ።