ቡሩንዲ
ከWikipedia
|
|||||
ዋና ከተማ | ቡጁምቡራ |
||||
ብሔራዊ ቋንቋ(ዎች) | ኪሩንዲ ፈረንሣይኛ |
||||
መሪዎች ፕሬዚዳንት |
ፒዬር ንኩሩንዚዛ |
||||
የነጻነት ቀን | ሰኔ 24 ቀን 1954 (July 1, 1962 እ.ኤ.አ.) |
||||
የመሬት ስፋት (ካሬ ኪ.ሜ.) |
27,830 (ከዓለም 146ኛ) | ||||
የሕዝብ ብዛት (በ2005) |
7,548,000 (ከዓለም 94ኛ) | ||||
የገንዘብ ስም | የቡሩንዲ ፍራንክ | ||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | ||||
የስልክ መግቢያ | +257 |
የቡሪንዲ ሪፕብሊከ (ቀድሞ ኡሩንዲ (urundi) የተባለ ሲሆን) በአፍሪካ ውስጥ የምትግኝ ተንሽ አገር ናት። በሩዋንዳ፥ ታንዛኒያ፥ እና በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ትዋሰናልች። አገሩ ወደብ-የለሽ ቢሆንም ከታንጋንዪካ ሐይቅ ጋር ይዋሰናል።
[ለማስተካከል] ታሪክ
የመጀመሪያው የቡሩንዲ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ናቸው። ከዛም በባንቱ ሕዝቦች ባብዛኛው ተተክተዋል። በ16ኛው ክፍለ ዘመን ነጻ መንግሥት ነበረ። ከዛ በ1903 እ.ኤ.አ. የጀርመን ቅኝ ግዛት ሆነ። በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወደ ቤልጅግ ተላለፈ።
በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች |
ሊቢያ| ላይቤሪያ| ሌሶቶ| የመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ| ማሊ| ማላዊ| ማዳጋስካር| ሞሪሸስ| ሞሪታኒያ| ሞሮኮ| ምዕራባዊ ሣህራ| ሞዛምቢክ| ሩዋንዳ| ሱዳን| ሲሸልስ| ሳን ቶሜና ፕሪንሲፔ| ሴየራ ሌዎን| ሴኔጋል| ስዋዚላንድ| ሶማሊላንድ| ሶማሊያ| ቡሩንዲ| ቡርኪና ፋሶ| ቤኒን| ቦትስዋና| ቱኒዚያ| ታንዛኒያ| ቶጎ| ቻድ| ኒጄር| ናሚቢያ| ናይጄሪያ| አልጄሪያ| አንጎላ| ኢትዮጵያ| ኢኳቶሪያል ጊኔ| ኤርትራ| ኬንያ| ኬፕ ቨርድ| ካሜሩን| ኮሞሮስ| ኮት ዲቯ| ኮንጎ ሪፑብሊክ| ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ| ዚምባብዌ| ዛምቢያ| ዩጋንዳ| ደቡብ አፍሪካ| ጅቡቲ| ጊኔ| ጊኔ-ቢሳው| ጋምቢያ| ጋቦን| ጋና| ግብፅ| |