ተስፋዬ ሳህሉ
ከWikipedia
ተስፋዬ ሳህሉ (1924 እ.ኤ.አ. ተወልደው) በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ላይ ስመጥርና የተወደዱ ተዋናይና በተለይም የሕፃናትና የልጆች ተረተኛ ናቸው። ፕሮግራማቸው የልጆች ግዜ ከ1965 እ.ኤ.አ. ጀመሮ ታይቷል። ከዚያ ጀምሮ አባባ ተስፋዬ ተብለው አዲስ ስማቸውን ተቀበሉ። በ1998 ዓ.ም. ከ42 አመታት አገልግሎት በኋላ ከሥራቸው ተለቀቁ።