ንጉሠ-ነግስት ዮሐንስ አራተኛ፣ 1823 ዓ.ም. (1831 እ.ኤ.አ.) - መጋቢት 2 1881 ዓ.ም. (ማርች 10, 1889 እ.ኤ.አ.)፤ ከ1864 እስከ 1881 ዓ.ም. ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ-ነግስት ነበሩ። የትውልድ ስማቸው ደጅአዝማች ካሳዬ ነው።