አምስተርዳም የነዘርላንድ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 737,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 04°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።