አርባ ምንጭ
ከWikipedia
አርባ ምንጭ በኢትዮጵያ የደቡብ ብሄር ብሄረስቦችና ሕዝቦች ክልል ከተማ ሲሆን በሰሜን ኦሞ ዞንና በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ72,507 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 36,296 ወንዶችና 36,211 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ68,816 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ6°2′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°33′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
[ለማስተካከል] ምንጮች
- ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia