ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት (የቀድሞው ፍራንኮ-እትዮጵያ ምድር ባቡር ድርጅት) አንድ የ784 ኪ.ሜ ርዝመት አንድ በቸኛ መስመር ያለው ሲሆን ይህ መስመር የኢትዮጵያን ዋና ከተማ አዲስ አበባንና ጅቡቲ ከተማን የሚያያይዝ ነው። ከሐያ ዓመታት አድካሚ ስራ በኋላ በ1911 ተሰርቶ ተመርቋል።