እያሱ 5ኛ (ልጅ እያሱ) (ጥር 28 ቀን 1879 (Feb. 4, 1887) እስከ ኅዳር 15 ቀን 1928 (Nov. 25, 1935)) ከ1905 እስከ 1908 ድረስ የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ።