ወልዲያ
ከWikipedia
ወልዲያ በኢትዮጵያ የአማራ ክልል ከተማ ሲሆን በሰሜን ወሎና በወልዲያ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,710 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 22,216 ወንዶችና 20494 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ38,042 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ11°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°41′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
[ለማስተካከል] ምንጮች
- ↑ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ↑ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia